1
የሐዋርያት ሥራ 12:5
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ስለዚህ ጴጥሮስ በወህኒ ቤት ተይዞ ይጠበቅ ነበር፤ ነገር ግን ቤተ ክርስቲያን ስለ እርሱ ወደ እግዚአብሔር በጥብቅ ትጸልይ ነበር።
तुलना
अन्वेषण गर्नुहोस् የሐዋርያት ሥራ 12:5
2
የሐዋርያት ሥራ 12:7
በዚያን ጊዜ የጌታ መልአክ ተገልጦ ታየ፤ በወህኒ ቤቱም ውስጥ ብርሃን በራ፤ መልአኩ የጴጥሮስን ጐን መትቶ ቀሰቀሰውና “በፍጥነት ተነሥ!” አለው፤ ሰንሰለቶቹም ከእጆቹ ላይ ወደቁ።
अन्वेषण गर्नुहोस् የሐዋርያት ሥራ 12:7
होम
बाइबल
भक्त्ति पाठहरू
भिडियोहरू