1
ወደ ሮም ሰዎች 7:25
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
በኢየሱስ ክርስቶስ በጌታችን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን። እንግዲያስ እኔ በአእምሮዬ ለእግዚአብሔር ሕግ፥ በሥጋዬ ግን ለኃጢአት ሕግ እገዛለሁ።
နှိုင်းယှဉ်
ወደ ሮም ሰዎች 7:25ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
ወደ ሮም ሰዎች 7:18
በእኔ ማለት በሥጋዬ በጎ ነገር እንዳይኖር አውቃለሁና፤ ፈቃድ አለኝና፥ መልካሙን ግን ማድረግ የለኝም።
ወደ ሮም ሰዎች 7:18ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
ወደ ሮም ሰዎች 7:19
የማልወደውን ክፉን ነገር አደርጋለሁና ዳሩ ግን የምወደውን በጎውን ነገር አላደርገውም።
ወደ ሮም ሰዎች 7:19ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
ወደ ሮም ሰዎች 7:20
የማልወደውን የማደርግ ከሆንሁ ግን ያን የማደርገው አሁን እኔ አይደለሁም፥ በእኔ የሚኖር ኃጢአት ነው እንጂ።
ወደ ሮም ሰዎች 7:20ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
ወደ ሮም ሰዎች 7:21-22
እንግዲያስ መልካሙን አደርግ ዘንድ ስወድ በእኔ ክፉ እንዲያድርብኝ ሕግን አገኛለሁ። በውስጡ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለኛልና፥
ወደ ሮም ሰዎች 7:21-22ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
ወደ ሮም ሰዎች 7:16
የማልወደውን ግን የማደርግ ከሆንሁ ሕግ መልካም እንደ ሆነ እመሰክራለሁ።
ወደ ሮም ሰዎች 7:16ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ