1
ወደ ሮም ሰዎች 2:3-4
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
አንተም እንደዚህ በሚያደርጉ የምትፈርድ ያንም የምታደርግ ሰው ሆይ፥ አንተ ከእግዚአብሔር ፍርድ የምታመልጥ ይመስልሃልን? ወይስ የእግዚአብሔር ቸርነት ወደ ንስሐ እንዲመራህ ሳታውቅ የቸርነቱንና የመቻሉን የትዕግሥቱንም ባለጠግነት ትንቃለህን?
နှိုင်းယှဉ်
ወደ ሮም ሰዎች 2:3-4ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
ወደ ሮም ሰዎች 2:1
ስለዚህ፥ አንተ የምትፈርድ ሰው ሁሉ ሆይ፥ የምታመካኘው የለህም፤ በሌላው በምትፈርድበት ነገር ራስህን ትኰንናለህና፤ አንተው ፈራጁ እነዚያን ታደርጋለህና።
ወደ ሮም ሰዎች 2:1ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
ወደ ሮም ሰዎች 2:11
እግዚአብሔር ለሰው ፊት አያዳላምና።
ወደ ሮም ሰዎች 2:11ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
ወደ ሮም ሰዎች 2:13
በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙ ጻድቃን አይደሉምና።
ወደ ሮም ሰዎች 2:13ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
ወደ ሮም ሰዎች 2:6
እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ያስረክበዋል፤
ወደ ሮም ሰዎች 2:6ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
ወደ ሮም ሰዎች 2:8
ለዓመፃ በሚታዘዙ እንጂ ለእውነት በማይታዘዙትና በአድመኞች ላይ ግን ቍጣና መቅሠፍት ይሆንባቸዋል።
ወደ ሮም ሰዎች 2:8ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
7
ወደ ሮም ሰዎች 2:5
ነገር ግን እንደ ጥንካሬህና ንስሐ እንደማይገባ ልብህ የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ በሚገለጥበት በቍጣ ቀን ቍጣን በራስህ ላይ ታከማቻለህ።
ወደ ሮም ሰዎች 2:5ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ