1
የሉቃስ ወንጌል 16:10
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ከሁሉ በሚያንስ የታመነ በብዙ ደግሞ የታመነ ነው፥ ከሁሉ በሚያንስም የሚያምፅ በብዙ ደግሞ ዓመፀኛ ነው።
နှိုင်းယှဉ်
የሉቃስ ወንጌል 16:10ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የሉቃስ ወንጌል 16:13
ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ባርያ ማንም የለም፤ ወይም አንዱን ይጠላልና ሁለተኛውንም ይወዳል፥ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል። ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም።
የሉቃስ ወንጌል 16:13ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የሉቃስ ወንጌል 16:11-12
እንግዲያስ በዓመፃ ገንዘብ ካልታመናችሁ፥ እውነተኛውን ገንዘብ ማን አደራ ይሰጣችኋል? በሌላ ሰው ገንዘብ ካልታመናችሁ፥ የእናንተን ማን ይሰጣችኋል?
የሉቃስ ወንጌል 16:11-12ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የሉቃስ ወንጌል 16:31
ሙሴንና ነቢያትንም የማይሰሙ ከሆነ፥ ከሙታንም እንኳ አንድ ቢነሣ አያምኑም አለው።
የሉቃስ ወንጌል 16:31ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የሉቃስ ወንጌል 16:18
ሚስቱንም የሚፈታ ሁሉ ሌላይቱንም የሚያገባ ያመነዝራል፥ ከባልዋም የተፈታችውን የሚያገባ ያመነዝራል።
የሉቃስ ወንጌል 16:18ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ