1
የሉቃስ ወንጌል 15:20
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው።
နှိုင်းယှဉ်
የሉቃስ ወንጌል 15:20ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የሉቃስ ወንጌል 15:24
ይህ ልጄ ሞቶ ነበርና ደግሞም ሕያው ሆኖአል፤ ጠፍቶም ነበር ተገኝቶአልም። ደስም ይላቸው ጀመር።
የሉቃስ ወንጌል 15:24ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የሉቃስ ወንጌል 15:7
እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።
የሉቃስ ወንጌል 15:7ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የሉቃስ ወንጌል 15:18
ተነሥቼም ወደ አባቴ እሄዳለሁና፦ አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥
የሉቃስ ወንጌል 15:18ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የሉቃስ ወንጌል 15:21
ልጁም፦ አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥ ወደ ፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም አለው።
የሉቃስ ወንጌል 15:21ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
የሉቃስ ወንጌል 15:4
መቶ በግ ያለው ከእነርሱም አንዱ ቢጠፋ፥ ዘጠና ዘጠኙን በበረሃ ትቶ የጠፋውን እስኪያገኘው ድረስ ሊፈልገው የማይሄድ ከእናንተ ማን ነው?
የሉቃስ ወንጌል 15:4ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ