1
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:20
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
የእግዚአብሔር መንግሥት በኃይል ነው እንጂ በቃል አይደለምና።
နှိုင်းယှဉ်
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:20ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:5
ስለዚህም በጨለማ የተሰወረውን ደግሞ ወደ ብርሃን የሚያወጣ የልብንም ምክር የሚገልጥ ጌታ እስኪመጣ ድረስ ጊዜው ሳይደርስ አንዳች አትፍረዱ፤ በዚያን ጊዜም ለእያንዳንዱ ምስጋናው ከእግዚአብሔር ዘንድ ይሆናል።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:5ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:2
እንደዚህም ሲሆን፥ በመጋቢዎች ዘንድ የታመነ ሆኖ መገኘት ይፈለጋል።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:2ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:1
እንዲሁ ሰው እኛን እንደ ክርስቶስ ሎሌዎችና እንደ እግዚአብሔር ምሥጢር መጋቢዎች ይቍጠረን።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:1ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ