1
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ አታውቁምን?
နှိုင်းယှဉ်
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:11
ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልምና፥ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:11ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:7
እንግዲያስ የሚያሳድግ እግዚአብሔር እንጂ የሚተክል ቢሆን ወይም የሚያጠጣ ቢሆን አንዳች አይደለም።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:7ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:9
የእግዚአብሔር እርሻ ናችሁ፤ የእግዚአብሔር ሕንፃ ናችሁ፤ ከእርሱ ጋር አብረን የምንሠራ ነንና።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:9ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:13
በእሳት ስለሚገለጥ ያ ቀን ያሳያልና፥ የእያንዳንዱም ሥራ እንዴት መሆኑን እሳቱ ይፈትነዋል።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:13ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:8
የሚተክልና የሚያጠጣ አንድ ናቸው፥ ነገር ግን እያንዳንዱ እንደ ራሱ ድካም መጠን የራሱን ደመወዝ ይቀበላል።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:8ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
7
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18
ማንም ራሱን አያታልል፤ ከእናንተ ማንም በዚች ዓለም ጥበበኛ የሆነ ቢመስለው ጥበበኛ ይሆን ዘንድ ሞኝ ይሁን።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ