1
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:33
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እግዚአብሔርስ የሰላም አምላክ ነው እንጂ የሁከት አምላክ አይደለምና፤ በቅዱሳንም አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ እንዲህ ነው።
နှိုင်းယှဉ်
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:33ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:1
ፍቅርን ተከታተሉ፥ መንፈሳዊ ስጦታንም ይልቁንም ትንቢት መናገርን በብርቱ ፈልጉ።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:1ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:3
ትንቢትን የሚናገር ግን ለማነጽና ለመምከር ለማጽናናትም ለሰው ይናገራል።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:3ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:4
በልሳን የሚናገር ራሱን ያንጻል፤ ትንቢትን የሚናገር ግን ማኅበሩን ያንጻል።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:4ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:12
እንዲሁ ደግሞ እናንተ መንፈሳዊ ስጦታን በብርቱ የምትፈልጉ ከሆናችሁ ቤተ ክርስቲያንን ለማነጽ እንዲበዛላችሁ ፈልጉ።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:12ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ