1
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:4-5
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ፍቅር ይታገሣል፥ ቸርነትንም ያደርጋል፤ ፍቅር አይቀናም፤ ፍቅር አይመካም፥ አይታበይም፤ የማይገባውን አያደርግም፥ የራሱንም አይፈልግም፥ አይበሳጭም፥ በደልን አይቆጥርም፤
နှိုင်းယှဉ်
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:4-5ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:7
ሁሉን ይታገሣል፥ ሁሉን ያምናል፥ ሁሉን ተስፋ ያደርጋል፥ በሁሉ ይጸናል።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:7ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:6
ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም፤
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:6ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:13
እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:13ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:8
ፍቅር ለዘወትር አይወድቅም፤ ትንቢት ቢሆን ግን ይሻራል፤ ልሳኖች ቢሆኑ ይቀራሉ፤ እውቀትም ቢሆን ይሻራል።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:8ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:1
በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሽዋሽዋ ጸናጽል ሆኜአለሁ።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:1ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
7
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:2
ትንቢትም ቢኖረኝ ምሥጢርንም ሁሉና እውቀትን ሁሉ ባውቅ፥ ተራሮችንም እስካፈልስ ድረስ እምነት ሁሉ ቢኖረኝ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:2ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
8
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:3
ድሆችንም ልመግብ ያለኝን ሁሉ ባካፍል ሥጋዬንም ለእሳት መቃጠል አሳልፌ ብሰጥ ፍቅር ግን ከሌለኝ ምንም አይጠቅመኝም።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:3ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
9
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:11
ልጅ ሳለሁ እንደ ልጅ እናገር ነበር፥ እንደ ልጅም አስብ ነበር፥ እንደ ልጅም እቍኦጥር ነበር፤ ጎልማሳ ሆኜ ግን የልጅነትን ጠባይ ሽሬአለሁ።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:11ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ