1
የማርቆስ ወንጌል 15:34
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ “ኤሎሄ! ኤሎሄ! ላማ ሰበቅታኒ?” ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ትርጓሜውም “አምላኬ! አምላኬ! ለምን ተውኸኝ?” ማለት ነው።
နှိုင်းယှဉ်
የማርቆስ ወንጌል 15:34ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የማርቆስ ወንጌል 15:39
በዚያም በአንጻሩ የቆመ የመቶ አለቃ እንደዚህ ጮኾ ነፍሱን እንደ ሰጠ ባየ ጊዜ “ይህ ሰው በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነበረ፤” አለ።
የማርቆስ ወንጌል 15:39ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የማርቆስ ወንጌል 15:38
የቤተ መቅደስም መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ከሁለት ተቀደደ።
የማርቆስ ወንጌል 15:38ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የማርቆስ ወንጌል 15:37
ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ነፍሱንም ሰጠ።
የማርቆስ ወንጌል 15:37ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የማርቆስ ወንጌል 15:33
ስድስት ሰዓትም በሆነ ጊዜ፥ እስከ ዘጠኝ ሰዓት በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ።
የማርቆስ ወንጌል 15:33ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
የማርቆስ ወንጌል 15:15
ጲላጦስም የሕዝቡን ፈቃድ ሊያደርግ ወዶ በርባንን ፈታላቸው፤ ኢየሱስንም ገርፎ እንዲሰቀል አሳልፎ ሰጠ።
የማርቆስ ወንጌል 15:15ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ