1
የማቴዎስ ወንጌል 8:26
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እርሱም “እናንተ እምነት የጎደላችሁ! ስለ ምን ትፈራላችሁ?” አላቸው፤ ከዚህ በኋላ ተነሥቶ ነፋሱንና ባሕሩን ገሠጸ፤ ታላቅ ጸጥታም ሆነ።
နှိုင်းယှဉ်
የማቴዎስ ወንጌል 8:26ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የማቴዎስ ወንጌል 8:8
የመቶ አለቃውም መልሶ “ጌታ ሆይ! በቤቴ ጣራ በታች ልትገባ አይገባኝም፤ ነገር ግን ቃል ብቻ ተናገር፤ ብላቴናዬም ይፈወሳል።
የማቴዎስ ወንጌል 8:8ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የማቴዎስ ወንጌል 8:10
ኢየሱስም ሰምቶ ተደነቀና ለተከተሉት እንዲህ አለ “እውነት እላችኋለሁ፤ በእስራኤል እንኳ እንዲህ ያለ ትልቅ እምነት አላገኘሁም።
የማቴዎስ ወንጌል 8:10ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የማቴዎስ ወንጌል 8:13
ኢየሱስም ለመቶ አለቃ “ሂድና እንዳመንህ ይሁንልህ፤” አለው። ብላቴናውም በዚያች ሰዓት ተፈወሰ።
የማቴዎስ ወንጌል 8:13ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የማቴዎስ ወንጌል 8:27
ሰዎቹም “ነፋሳትና ባሕርስ ስንኳ የሚታዘዙለት፥ ይህ እንዴት ያለ ሰው ነው?” እያሉ ተደነቁ።
የማቴዎስ ወንጌል 8:27ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ