1
የማቴዎስ ወንጌል 7:7
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
“ለምኑ፤ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ፤ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ፤ ይከፈትላችሁማል።
နှိုင်းယှဉ်
የማቴዎስ ወንጌል 7:7ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የማቴዎስ ወንጌል 7:8
የሚለምነው ሁሉ ይቀበላልና፤ የሚፈልገውም ያገኛል፤ መዝጊያንም ለሚያንኳኳ ይከፈትለታል።
የማቴዎስ ወንጌል 7:8ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የማቴዎስ ወንጌል 7:24
“ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዐለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል።
የማቴዎስ ወንጌል 7:24ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የማቴዎስ ወንጌል 7:12
እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው፤ ሕግም ነቢያትም ይህ ነውና።
የማቴዎስ ወንጌል 7:12ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የማቴዎስ ወንጌል 7:14
ወደ ሕይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበ፥ መንገዱም የቀጠነ ነውና፤ የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው።
የማቴዎስ ወንጌል 7:14ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
የማቴዎስ ወንጌል 7:13
“በጠበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ መንገዱም ትልቅ ነውና፤ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤
የማቴዎስ ወንጌል 7:13ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
7
የማቴዎስ ወንጌል 7:11
እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠትን ካወቃችሁ በሰማያት ያለው አባታችሁ ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መልካም ነገርን ይሰጣቸው!
የማቴዎስ ወንጌል 7:11ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
8
የማቴዎስ ወንጌል 7:1-2-1-2
“እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፤ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።
የማቴዎስ ወንጌል 7:1-2-1-2ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
9
የማቴዎስ ወንጌል 7:26
ይህንም ቃሌን ሰምቶ የማያደርገው ሰው ሁሉ ቤቱን በአሸዋ ላይ የሠራ ሰነፍ ሰውን ይመስላል።
የማቴዎስ ወንጌል 7:26ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
10
የማቴዎስ ወንጌል 7:3-4
በወንድምህም ዐይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፤ በዐይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም? ወይም ወንድምህን ‘ከዐይንህ ጕድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ’ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዐይንህ ምሰሶ አለ።
የማቴዎስ ወንጌል 7:3-4ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
11
የማቴዎስ ወንጌል 7:15-16
“የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውስጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ። ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን?
የማቴዎስ ወንጌል 7:15-16ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
12
የማቴዎስ ወንጌል 7:17
እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል፤ ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያደርጋል።
የማቴዎስ ወንጌል 7:17ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
13
የማቴዎስ ወንጌል 7:18
መልካም ዛፍ ክፉ ፍሬ ማፍራት፥ ወይም ክፉ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም።
የማቴዎስ ወንጌል 7:18ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
14
የማቴዎስ ወንጌል 7:19
መልካም ፍሬ የማያፈራ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል፤ ወደ እሳትም ይጣላል።
የማቴዎስ ወንጌል 7:19ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ