1
የዮሐንስ ወንጌል 11:25-26
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ኢየሱስም፦ “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝ ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽኝ?” አላት።
Bandingkan
Selidiki የዮሐንስ ወንጌል 11:25-26
2
የዮሐንስ ወንጌል 11:40
ኢየሱስ፦ “ብታምኚስ የእግዚአብሔርን ክብር እንድታዪ አልነገርሁሽምን?” አላት።
Selidiki የዮሐንስ ወንጌል 11:40
3
የዮሐንስ ወንጌል 11:35
ኢየሱስም እንባውን አፈሰሰ።
Selidiki የዮሐንስ ወንጌል 11:35
4
የዮሐንስ ወንጌል 11:4
ኢየሱስም ሰምቶ፦ “ይህ ህመም የእግዚአብሔር ልጅ በእርሱ ይከብር ዘንድ ስለ እግዚአብሔር ክብር ነው እንጂ ለሞት አይደለም” አለ።
Selidiki የዮሐንስ ወንጌል 11:4
5
የዮሐንስ ወንጌል 11:43-44
ይህንም ብሎ በታላቅ ድምፅ፦ “አልዓዛር ሆይ፥ ወደ ውጭ ና” ብሎ ጮኸ። የሞተውም እጆቹና እግሮቹ በመግነዝ እንደ ተገነዙ ወጣ፤ ፈቱም በጨርቅ እንደ ተጠመጠመ ነበር። ኢየሱስም፦ “ፍቱትና ይሂድ ተዉት” አላቸው።
Selidiki የዮሐንስ ወንጌል 11:43-44
6
የዮሐንስ ወንጌል 11:38
ኢየሱስም በራሱ አዝኖ ወደ መቃብሩ መጣ፤ እርሱም ዋሻ ነበረ፤ ድንጋይም ተገጥሞበት ነበር።
Selidiki የዮሐንስ ወንጌል 11:38
7
የዮሐንስ ወንጌል 11:11
ከዚህም በኋላ፦ “ወዳጃችን አልዓዛር ተኝቶአል፤ ነገር ግን ከእንቅልፉ ላስነሣው እሄዳለሁ” አላቸው።
Selidiki የዮሐንስ ወንጌል 11:11
Halaman Utama
Alkitab
Pelan
Video