1
ኦሪት ዘፍጥረት 4:7
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በእውነት ያመጣህልኝ አይደለም፤ አግባብስ በእውነት ታመጣልኝ ዘንድ ነበር። በደልህ፤ እንግዲህ ዝም በል፤ የወንድምህ መመለሻው ወደ አንተ ነው፤ አንተም ትሰለጥንበታለህ።”
तुलना करा
एक्सप्लोर करा ኦሪት ዘፍጥረት 4:7
2
ኦሪት ዘፍጥረት 4:26
ሴትም ወንድ ልጅ ወለደ። ስሙንም ሄኖስ አለው፤ እርሱም የእግዚአብሔርን ስም መጥራት የጀመረ ነው።
एक्सप्लोर करा ኦሪት ዘፍጥረት 4:26
3
ኦሪት ዘፍጥረት 4:9
እግዚአብሔርም ቃየልን አለው፥ “ወንድምህ አቤል ወዴት ነው?” ቃየልም አለ፥ “አላውቅም፤ በውኑ የወንድሜ ጠባቂው እኔ ነኝን?”
एक्सप्लोर करा ኦሪት ዘፍጥረት 4:9
4
ኦሪት ዘፍጥረት 4:10
እግዚአብሔርም አለው፥ “ቃየል! ምን አደረግህ? የወንድምህ የአቤል የደሙ ድምፅ ከምድር ወደ እኔ ይጮሃል።
एक्सप्लोर करा ኦሪት ዘፍጥረት 4:10
5
ኦሪት ዘፍጥረት 4:15
እግዚአብሔርም አለው፥ “እንዲህ አይደለም፤ እንግዲህ ቃየልን የገደለ ሁሉ ሰባት እጥፍ ይበቀልበታል።” እግዚአብሔርም ቃየልን ያገኘው ሁሉ እንዳይገድለው ምልክት አደረገለት።
एक्सप्लोर करा ኦሪት ዘፍጥረት 4:15
मुख्य
बायबल
योजना
व्हिडिओ