1
የማቴዎስ ወንጌል 11:28
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
“እናንተ በጉልበት ሥራ የደከማችሁ! ሸክምም የከበደባችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ! እኔም ዕረፍት እሰጣችኋለሁ።
तुलना करा
एक्सप्लोर करा የማቴዎስ ወንጌል 11:28
2
የማቴዎስ ወንጌል 11:29
ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ፤ ከእኔም ተማሩ፤ እኔ የዋህና ትሑት ነኝ፤ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ።
एक्सप्लोर करा የማቴዎስ ወንጌል 11:29
3
የማቴዎስ ወንጌል 11:30
ቀንበሬ ልዝብ ነው፤ ሸክሜም ቀላል ነው።”
एक्सप्लोर करा የማቴዎስ ወንጌል 11:30
4
የማቴዎስ ወንጌል 11:27
አባቴ ሁሉን ነገር ሰጥቶኛል፤ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ ማንም የለም። እንዲሁም ከወልድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም፤ ማንም ወልድ ካልገለጠለት በቀር አብን ሊያውቅ አይችልም።
एक्सप्लोर करा የማቴዎስ ወንጌል 11:27
5
የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “ሂዱና ያያችሁትንና የሰማችሁትን ሁሉ ለዮሐንስ ንገሩት። እነሆ፥ ዕውሮች ያያሉ፤ አንካሶች ቀጥ ብለው ይሄዳሉ፤ ለምጻሞች ይነጻሉ፤ ደንቆሮዎች ይሰማሉ፤ ሙታን ይነሣሉ፤ ለድኾችም ወንጌል ይሰበካል፤
एक्सप्लोर करा የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5
6
የማቴዎስ ወንጌል 11:15
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!
एक्सप्लोर करा የማቴዎስ ወንጌል 11:15
मुख्य
बायबल
योजना
व्हिडिओ