1
የማቴዎስ ወንጌል 7:7
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ለምኑ፥ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ፥ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ፥ ይከፈትላችሁማል።
താരതമ്യം
የማቴዎስ ወንጌል 7:7 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
2
የማቴዎስ ወንጌል 7:8
የሚለምነው ሁሉ ይቀበላልና፥ የሚፈልገውም ያገኛል፥ መዝጊያንም ለሚያንኳኳ ይከፈትለታል።
የማቴዎስ ወንጌል 7:8 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
3
የማቴዎስ ወንጌል 7:24
ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል።
የማቴዎስ ወንጌል 7:24 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
4
የማቴዎስ ወንጌል 7:12
እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው፤ ሕግም ነቢያትም ይህ ነውና።
የማቴዎስ ወንጌል 7:12 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
5
የማቴዎስ ወንጌል 7:14
ወደ ሕይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበ፥ መንገዱም የቀጠነ ነውና፥ የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው።
የማቴዎስ ወንጌል 7:14 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
6
የማቴዎስ ወንጌል 7:13
በጠበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤
የማቴዎስ ወንጌል 7:13 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
7
የማቴዎስ ወንጌል 7:11
እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠትን ካወቃችሁ በሰማያት ያለው አባታችሁ ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መልካም ነገርን ይሰጣቸው?
የማቴዎስ ወንጌል 7:11 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
8
የማቴዎስ ወንጌል 7:1-2-1-2
እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።
የማቴዎስ ወንጌል 7:1-2-1-2 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
9
የማቴዎስ ወንጌል 7:26
ይህንም ቃሌን ሰምቶ የማያደርገው ሰው ሁሉ ቤቱን በአሸዋ ላይ የሠራ ሰነፍ ሰውን ይመስላል።
የማቴዎስ ወንጌል 7:26 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
10
የማቴዎስ ወንጌል 7:3-4
በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም? ወይም ወንድምህን፦ ከዓይንህ ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዓይንህ ምሰሶ አለ።
የማቴዎስ ወንጌል 7:3-4 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
11
የማቴዎስ ወንጌል 7:15-16
የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ። ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን?
የማቴዎስ ወንጌል 7:15-16 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
12
የማቴዎስ ወንጌል 7:17
እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል፥ ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያደርጋል።
የማቴዎስ ወንጌል 7:17 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
13
የማቴዎስ ወንጌል 7:18
መልካም ዛፍ ክፉ ፍሬ ማፍራት፥ ወይም ክፉ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም።
የማቴዎስ ወንጌል 7:18 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
14
የማቴዎስ ወንጌል 7:19
መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።
የማቴዎስ ወንጌል 7:19 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
ആദ്യത്തെ സ്ക്രീൻ
വേദപുസ്തകം
പദ്ധതികൾ
വീഡിയോകൾ