Logo YouVersion
Icona Cerca

ኦሪት ዘፍጥረት 24:3-4

ኦሪት ዘፍጥረት 24:3-4 አማ54

እጅህን ከጭኔ በታች አድርግ እኔም አብሬ ከምኖራቸው ከከነዓን ሴቶች ልጆች ሚስት እንዳትወስድለት በሰማይና በምድር አምላክ በእግዚአብሔር አምልሃለሁ፤ ነገር ግን ወደ አገሬና ወደ ተወላጆቼ ትሄዳለህ፥ ለልጄ ለይስሐቅም ሚስትን ትወስድለታለህ።

Video per ኦሪት ዘፍጥረት 24:3-4