Logo YouVersion
Icona Cerca

ኦሪት ዘጸአት 9:3-4

ኦሪት ዘጸአት 9:3-4 አማ54

እነሆ የእግዚአብሔር እጅ በሜዳ ውስጥ ባሉት በከብቶችህ፥ በፈረሶችም በአህዮችም፥ በግመሎችም፥ በበሬዎችም፥ በበጎችም ላይ ትሆናለች፤ ብርቱ ቸነፈርም ይወርዳል። እግዚአብሔርም በእስራኤልና በግብፅ ከብቶች መካከል ይለያል፤ ከእስራኤልም ልጆች ከብት አንዳች አይጠፋም።’”

Video per ኦሪት ዘጸአት 9:3-4