Logo YouVersion
Icona Cerca

ኦሪት ዘጸአት 13:21-22

ኦሪት ዘጸአት 13:21-22 አማ54

በቀንና በሌሊትም ይሄዱ ዘንድ፥ መንገድ ሊያሳያቸው ቀን በደመና ዓምድ፥ ሊያበራላቸውም ሌሊት በእሳት ዓምድ እግዚአብሔር በፊታቸው ሄደ። የደመና ዓምድ በቀን፥ የእሳት ዓምድ በሌሊት ከሕዝቡ ፊት ከቶ ፈቀቅ አላለም።

Video per ኦሪት ዘጸአት 13:21-22