1
የዮሐንስ ወንጌል 8:12
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ደግሞም ኢየሱስ፦ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም” ብሎ ተናገራቸው።
Confronta
Esplora የዮሐንስ ወንጌል 8:12
2
የዮሐንስ ወንጌል 8:32
እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል” አላቸው።
Esplora የዮሐንስ ወንጌል 8:32
3
የዮሐንስ ወንጌል 8:31
ኢየሱስም ያመኑትን አይሁድ፦ “እናንተ በቃሌ ብትኖሩ በእውነት ደቀ መዛሙርቴ ናችሁ፤
Esplora የዮሐንስ ወንጌል 8:31
4
የዮሐንስ ወንጌል 8:36
እንግዲህ ልጁ አርነት ቢያወጣችሁ በእውነት አርነት ትወጣላችሁ።
Esplora የዮሐንስ ወንጌል 8:36
5
የዮሐንስ ወንጌል 8:7
መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ፦ “ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት” አላቸው።
Esplora የዮሐንስ ወንጌል 8:7
6
የዮሐንስ ወንጌል 8:34
ኢየሱስ መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ኃጢአት የሚያደርግ ሁሉ የኃጢአት ባርያ ነው።
Esplora የዮሐንስ ወንጌል 8:34
7
የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11
ኢየሱስም ቀና ብሎ ከሴቲቱ በቀር ማንንም ባላየ ጊዜ፦ “አንቺ ሴት፥ እነዚያ ከሳሾችሽ ወዴት አሉ? የፈረደብሽ የለምን?” አላት። እርስዋም፦ “ጌታ ሆይ፥ አንድ ስንኳ” አለች። ኢየሱስም፦ “እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ ከአሁንም ጀምሮ ደግመሽ ኃጢአት አትሥሪ” አላት።
Esplora የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11
Home
Bibbia
Piani
Video