1
የዮሐንስ ወንጌል 20:21-22
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ኢየሱስም ዳግመኛ፦ “ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ አብ እንደ ላከኝ እኔ ደግሞ እልካችኋለሁ” አላቸው። ይህንም ብሎ እፍ አለባቸውና፦ “መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ።
Confronta
Esplora የዮሐንስ ወንጌል 20:21-22
2
የዮሐንስ ወንጌል 20:29
ኢየሱስም፦ “ስለ አየኸኝ አምነሃል፤ ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው ናቸው” አለው።
Esplora የዮሐንስ ወንጌል 20:29
3
የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28
ከዚያም በኋላ ቶማስን፦ “ጣትህን ወደዚህ አምጣና እጆቼን እይ፤ እጅህንም አምጣና በጎኔ አግባው፤ ያመንህ እንጂ ያላመንህ አትሁን” አለው። ቶማስም፦ “ጌታዬ አምላኬም” ብሎ መለሰለት።
Esplora የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28
Home
Bibbia
Piani
Video