1
የዮሐንስ ወንጌል 17:17
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው።
Confronta
Esplora የዮሐንስ ወንጌል 17:17
2
የዮሐንስ ወንጌል 17:3
እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።
Esplora የዮሐንስ ወንጌል 17:3
3
የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21-20-21
ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ ከቃላቸው የተነሣ በእኔ ስለሚያምኑ ደግሞ እንጂ ስለ እነዚህ ብቻ አልለምንም፤ አንተ እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ፥ አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ።
Esplora የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21-20-21
4
የዮሐንስ ወንጌል 17:15
ከክፉ እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም እንድታወጣቸው አልለምንም።
Esplora የዮሐንስ ወንጌል 17:15
5
የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23-22-23
እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።
Esplora የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23-22-23
Home
Bibbia
Piani
Video