7ቀናትን ከኢየሱስ ጋር ፀጋSýnishorn

7ቀናትን ከኢየሱስ ጋር ፀጋ

DAY 3 OF 7

ፀጋና ህግ

ሉቃስ 12:32-34; 13:10-17

  1. የኢየሱስ የፀጋ እንቅስቃሴ እንዴት ነበር በጊዜው የነበረውን ሀይማኖታዊ ድንበር ጥሶ ማለፍ የቻለው?
  2. ኢየሱስ ሴትዮዋን በምን አይነት መንገድ ነበር ነፃ ሊያወጣት የቻለው? 
  3. ኢየሱስ እኔን ነፃ እንዲያወጣኝ የምፈልገው በምን አይነት መንገጎች ነው?