1
የማርቆስ ወንጌል 15:34
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ፦ ኤሎሄ፥ ኤሎሄ፥ ላማ ሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ትርጓሜውም አምላኬ፥ አምላኬ፥ ለምን ተውኸኝ? ማለት ነው።
Bera saman
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 15:34
2
የማርቆስ ወንጌል 15:39
በዚያም በአንጻሩ የቆመ የመቶ አለቃ እንደዚህ ጮኾ ነፍሱን እንደ ሰጠ ባየ ጊዜ፦ ይህ ሰው በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነበረ አለ።
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 15:39
3
የማርቆስ ወንጌል 15:38
የቤተ መቅደስም መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ከሁለት ተቀደደ።
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 15:38
4
የማርቆስ ወንጌል 15:37
ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ ነፍሱንም ሰጠ።
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 15:37
5
የማርቆስ ወንጌል 15:33
ስድስት ሰዓትም በሆነ ጊዜ፥ እስከ ዘጠኝ ሰዓት በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ።
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 15:33
6
የማርቆስ ወንጌል 15:15
ጲላጦስም የሕዝቡን ፈቃድ ሊያደርግ ወዶ በርባንን ፈታላቸው፥ ኢየሱስንም ገርፎ እንዲሰቀል አሳልፎ ሰጠ።
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 15:15
Heim
Biblía
Áætlanir
Myndbönd