1
የማርቆስ ወንጌል 14:36
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
አባ አባት ሆይ፥ ሁሉ ይቻልሃል፤ ይህችን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፤ ነገር ግን አንተ የምትወደው እንጂ እኔ የምወደው አይሁን አለ።
Bera saman
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 14:36
2
የማርቆስ ወንጌል 14:38
ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉ ጸልዩም፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች፥ ሥጋ ግን ደካማ ነው አለው፥
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 14:38
3
የማርቆስ ወንጌል 14:9
እውነት እላችኋለሁ፥ ይህ ወንጌል በዓለሙ ሁሉ በሚሰበክበት በማናቸውም ስፍራ፥ እርስዋ ያደረገችው ደግሞ ለእርስዋ መታሰቢያ ሊሆን ይነገራል።
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 14:9
4
የማርቆስ ወንጌል 14:34
ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ እጅግ አዘነች፤ በዚህ ቈዩ ትጉም አላቸው።
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 14:34
5
የማርቆስ ወንጌል 14:22
ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ሰጣቸውና፦ እንካችሁ፤ ይህ ሥጋዬ ነው አለ።
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 14:22
6
የማርቆስ ወንጌል 14:23-24
ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው፥ ሁሉም ከእርሱ ጠጡ። እርሱም፦ ይህ ስለ ብዙዎች የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው።
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 14:23-24
7
የማርቆስ ወንጌል 14:27
ኢየሱስም፦ በዚች ሌሊት ሁላችሁ በእኔ ትሰናከላላችሁ፤ እረኛዉን እመታለሁ በጎችም ይበተናሉ የሚል ተጽፎአልና።
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 14:27
8
የማርቆስ ወንጌል 14:42
ተነሡ፥ እንሂድ፤ እነሆ፥ አሳልፎ የሚሰጠኝ ቀርቦአል አላቸው።
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 14:42
9
የማርቆስ ወንጌል 14:30
ኢየሱስም፦ እውነት እልሃለሁ፥ ዛሬ በዚች ሌሊት ዶሮ ሁለት ጊዜ ሳይጮኽ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ አለው።
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 14:30
Heim
Biblía
Áætlanir
Myndbönd