1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 12:9
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እርሱም፥ “ጸጋዬ ይበቃሀል፤ ኀይልስ በደዌ ያልቃል” አለኝ፤ የክርስቶስም ኀይል በእኔ ላይ ያድር ዘንድ በመከራዬ ልመካ ወደድሁ።
Bera saman
Njòttu ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 12:9
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 12:10
ስለዚህም ስለ ክርስቶስ መከራ መቀበልን፥ መሰደብን፥ መጨነቅን፥ መሰደድን፥ መቸገርንም ወደድሁ፤ መከራ በተቀበልሁ ጊዜ ወዲያውኑ እበረታለሁና።
Njòttu ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 12:10
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 12:6-7
ልመካ ብሻም አላዋቂ አይደለሁም፤ እውነቱን እናገራለሁና፤ ነገር ግን ስላዩኝና ስለ ሰሙኝ እንደምበልጥ አድርገው እንዳይጠራጠሩኝ ትቸዋለሁ። ስለዚህም ቢሆን በብዙ ራእይ እንዳልታበይ ሰውነቴን የሚወጋ እርሱም የሚጐስመኝ የሰይጣን መልእክተኛ ተሰጠኝ።
Njòttu ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 12:6-7
Heim
Biblía
Áætlanir
Myndbönd