1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 11:14-15
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ይህም አያስደንቅም፤ ሰይጣን ራሱ ተለውጦ እንደ ብርሃን መልአክ ይመስላልና። መልእክተኞቹም የጽድቅ መላእክትን ቢመስሉ፥ ይህ ታላቅ ነገር አይደለም፤ ፍጻሜያቸው ግን እንደ ሥራቸው ነው።
Bera saman
Njòttu ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 11:14-15
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 11:3
ነገር ግን እባብ ሔዋንን በተንኰሉ እንዳሳታት፥ አሳባችሁ ከክርስቶስ የዋህነትና ንጽሕና ምናልባት እንዳይለወጥ ብዬ እፈራለሁ።
Njòttu ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 11:3
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 11:30
መመካት የሚገባ ከሆነስ እኔም በመከራዬ እመካለሁ።
Njòttu ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 11:30
Heim
Biblía
Áætlanir
Myndbönd