1
ወደ ሮም ሰዎች 5:8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ነገር ግን እኛ ኃጢአተኞች ሆነን ሳለ ክርስቶስ በእኛ ምትክ ሞቶአል፤ ይህም እግዚአብሔር ለእኛ ያለው ፍቅር ምን ያኽል ታላቅ መሆኑን ያስረዳል።
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa ወደ ሮም ሰዎች 5:8
2
ወደ ሮም ሰዎች 5:5
በተሰጠን በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ሞላ ተስፋው አያሳፍርም።
Nyochaa ወደ ሮም ሰዎች 5:5
3
ወደ ሮም ሰዎች 5:3-4
በዚህ ብቻ ሳይሆን መከራ ትዕግሥትን እንደሚያስገኝልን ስለምናውቅ በመከራችንም እንመካለን። ከትዕግሥትም በፈተና መጽናት፥ ከመጽናትም ተስፋ ይገኛል።
Nyochaa ወደ ሮም ሰዎች 5:3-4
4
ወደ ሮም ሰዎች 5:1-2
እንግዲህ እኛ ጽድቅን ያገኘነው በእምነት ስለ ሆነ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም አለን። ወደዚህ አሁን በእምነት ጸንተን ወደምንገኝበት ጸጋ የገባነው በእርሱ ስለ ሆነ በተስፋ የእግዚአብሔር ክብር ተካፋዮች በመሆናችን እንመካለን።
Nyochaa ወደ ሮም ሰዎች 5:1-2
5
ወደ ሮም ሰዎች 5:6
ገና ደካሞች ሆነን ሳለ እግዚአብሔር በወሰነው ጊዜ ክርስቶስ ስለ ኃጢአተኞች ሞተ።
Nyochaa ወደ ሮም ሰዎች 5:6
6
ወደ ሮም ሰዎች 5:9
እንግዲህ የጸደቅነው በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሆነ ይበልጡንም ከእግዚአብሔር ቊጣ የምንድነው በእርሱ አማካይነት ነው።
Nyochaa ወደ ሮም ሰዎች 5:9
7
ወደ ሮም ሰዎች 5:19
በአዳም አለመታዘዝ ምክንያት ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ እንዲሁም በክርስቶስ መታዘዝ ምክንያት ብዙዎች ይጸድቃሉ።
Nyochaa ወደ ሮም ሰዎች 5:19
8
ወደ ሮም ሰዎች 5:11
ይህም ብቻ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ጋር ዕርቅን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አማካይነትም በእግዚአብሔር እንመካለን።
Nyochaa ወደ ሮም ሰዎች 5:11
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị