1
ወደ ሮም ሰዎች 13:14
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ስለዚህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት እንጂ የሥጋችሁን ፍላጎት ለማርካት አታስቡ።
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa ወደ ሮም ሰዎች 13:14
2
ወደ ሮም ሰዎች 13:8
የማንም ዕዳ አይኑርባችሁ፤ ሊኖርባችሁ የሚገባ ዕዳ እርስ በርስ መዋደድ ብቻ ይሁን፤ ሰውን የሚወድ ሕግን ይፈጽማል።
Nyochaa ወደ ሮም ሰዎች 13:8
3
ወደ ሮም ሰዎች 13:1
ማንኛውም ሥልጣን የሚገኘው በእግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ሆነና አሁን ያሉትም ባለሥልጣኖች የተሾሙት በእግዚአብሔር ስለ ሆነ፥ ሰው ሁሉ ለበላይ ባለሥልጣን መታዘዝ አለበት።
Nyochaa ወደ ሮም ሰዎች 13:1
4
ወደ ሮም ሰዎች 13:12
ሌሊቱ እያለፈ ነው፤ ቀኑም ቀርቦአል፤ ስለዚህ በጨለማ የሚሠራውን ሥራ እንተው፤ የብርሃንን የጦር መሣሪያ እንልበስ።
Nyochaa ወደ ሮም ሰዎች 13:12
5
ወደ ሮም ሰዎች 13:10
ሰውን የሚወድ ሁሉ በሚወደው ላይ ክፉ ነገር አያደርግበትም፤ ስለዚህ ሰውን የሚወድ ሕግን ሁሉ ይፈጽማል ማለት ነው።
Nyochaa ወደ ሮም ሰዎች 13:10
6
ወደ ሮም ሰዎች 13:7
እንግዲህ ለበላይ ባለሥልጣን ሊደረግ የሚገባውን ሁሉ አድርጉ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን ክፈሉ፤ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።
Nyochaa ወደ ሮም ሰዎች 13:7
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị