1
የሐዋርያት ሥራ 26:17-18
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ከእስራኤል ሕዝብና ወደ እነርሱ ከምልክህ አሕዛብ እጅ አድንሃለሁ። ዐይናቸውን እንድትከፍትላቸውና ከጨለማ ወደ ብርሃን እንድታወጣቸው ከሰይጣንም ግዛት ወደ እግዚአብሔር እንድትመልሳቸው አደርግሃለሁ፤ እነርሱም በእኔ በማመናቸው ምክንያት የኃጢአታቸውን ይቅርታ ያገኛሉ፤ በተመረጡት መካከልም ርስትን ይካፈላሉ።’
Összehasonlít
Fedezd fel: የሐዋርያት ሥራ 26:17-18
2
የሐዋርያት ሥራ 26:16
አሁን ግን ተነሥና በእግርህ ቁም፤ እኔ የተገለጥኩልህ አሁን እኔን ባየህበትና ወደፊትም እኔ ለአንተ በምገለጥበት ነገር አገልጋይና ምስክር እንድትሆነኝ ልሾምህ ፈልጌ ነው።
Fedezd fel: የሐዋርያት ሥራ 26:16
3
የሐዋርያት ሥራ 26:15
እኔም ‘ጌታ ሆይ! አንተ ማን ነህ?’ አልኩ፤ ጌታም እንዲህ አለኝ፦ ‘እኔ አንተ የምታሳድደኝ ኢየሱስ ነኝ።
Fedezd fel: የሐዋርያት ሥራ 26:15
4
የሐዋርያት ሥራ 26:28
አግሪጳም ጳውሎስን፥ “አንተ በዚህ በአጭር ጊዜ ውስጥ ክርስቲያን ልታደርገኝ ነው እኮ” አለው።
Fedezd fel: የሐዋርያት ሥራ 26:28
Kezdőoldal
Biblia
Olvasótervek
Videók