7ቀናትን ከኢየሱስ ጋር ፀጋEgzanp

7ቀናትን ከኢየሱስ ጋር ፀጋ

JOU 1 SOU 7

የፀጋ ምላሽ

ሉቃስ 8:41-56

  1. ኢየሱስ ለዚህ ተስፋ ለሌለው ሁኔታ የሰጠው ምላሽ ምን ነበር?
  2. ኢየሱስ ለእያንዳንዱ ግለሰብ እንዴት ነበር ግድ እንዳለው ያሳየው? 
  3. በህይወቴ ካሉ ሰዎች መካከል ተስፋ ለሌለው ሁኔታቸው ኢየሱስ የሚያስፈልጋቸው እነማን ናቸው?