1
የሐዋርያት ሥራ 22:16
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
አሁንስ ለምን ትዘገያለህ? ተነሣና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከኃጢአትህም ታጠብ።
Konpare
Eksplore የሐዋርያት ሥራ 22:16
2
የሐዋርያት ሥራ 22:14
እርሱም አለኝ፦ የአባቶቻችን አምላክ ፈቃዱን ታውቅ ዘንድና ጻድቁን ታይ ዘንድ ከአፉም ድምፅን ትሰማ ዘንድ አስቀድሞ መርጦሃል
Eksplore የሐዋርያት ሥራ 22:14
3
የሐዋርያት ሥራ 22:15
ባየኸውና በሰማኸው በሰው ሁሉ ፊት ምስክር ትሆንለታለህና።
Eksplore የሐዋርያት ሥራ 22:15
Akèy
Bib
Plan yo
Videyo