1
ኦሪት ዘጸአት 23:25-26
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ለእኔ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር ብትሰግድ በቂ ምግብና ውሃ በመስጠት እባርክሃለሁ፤ በሽታህንም ሁሉ አስወግዳለሁ። በምድርህ ፅንስ የሚያስወርዳት ወይም መኻን ሴት አትኖርም፤ ዕድሜህንም አረዝመዋለሁ።
Konpare
Eksplore ኦሪት ዘጸአት 23:25-26
2
ኦሪት ዘጸአት 23:20
“በመንገድህ እንዲጠብቅህና እኔ ወዳዘጋጀሁልህ ምድር በሰላም እንዲያስገባህ በፊትህ የሚሄድ መልአክ እልካለሁ፤
Eksplore ኦሪት ዘጸአት 23:20
3
ኦሪት ዘጸአት 23:22
ለእርሱ ብትታዘዝና እኔ ያዘዝኩህንም ሁሉ ብትፈጽም ጠላቶችህን እጠላለሁ፤ ተቃዋሚዎችህንም እዋጋለሁ፤
Eksplore ኦሪት ዘጸአት 23:22
4
ኦሪት ዘጸአት 23:2-3
ክፉ ለማድረግ የተሰባሰቡ ሰዎችን አትከተል፤ ፍርድን ለማጣመም ከብዙ ሰዎች ጋር ተስማምተህ አትመስክር። ድኻ ለፍርድ ቢቀርብ ድኽነቱን በማየት አድልዎ አታድርግለት።
Eksplore ኦሪት ዘጸአት 23:2-3
5
ኦሪት ዘጸአት 23:1
“ሐሰተኛ ወሬ አታሠራጭ፤ በሐሰት በመመስከርም ከወንጀለኛ ሰው ጋር አትተባበር፤
Eksplore ኦሪት ዘጸአት 23:1
Akèy
Bib
Plan yo
Videyo