YouVersion logo
Ikona pretraživanja

የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21

የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21 መቅካእኤ

ለግብር የሚከፈለውን ብር አሳዩኝ።” እነርሱም ዲናር አመጡለት። እርሱም “ይህ መልክና ጽሑፉ የማን ነው?” አላቸው። እነርሱም “የቄሣር ነው” አሉት። እርሱም “እንግዲያውስ የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር አስረክቡ” አላቸው።

Videozapis za የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21