1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:6
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:6 መቅካእኤ
ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ እግዚአብሔር አብ አለን፤ እንዲሁም ነገር ሁሉ በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።