1
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:1-2
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን ምሰሉ፤ ክርስቶስም እንዳፈቀራችሁ፥ ስለ እናንተም ለእግዚአብሔር መልካም መዓዛ ያለው መባንና መሥዋዕት አድርጎ ራሱን አሳልፎ እንደሰጠ፥ በፍቅር ተመላለሱ።
Usporedi
Istraži ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:1-2
2
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:15-16
እንግዲህ ስለ አኗኗሯችሁ በጥንቃቄ ተጠበቁ፥ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው አይሁን፤ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን በሚገባ ዋጁ።
Istraži ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:15-16
3
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:18-20
መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ ብክነት እንደ ሆነው በወይን ጠጅ አትስከሩ፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤ ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።
Istraži ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:18-20
4
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:17
ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ።
Istraži ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:17
5
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:25
ባሎች ሆይ! ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳትና ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ እንደሰጣት፥ ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤
Istraži ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:25
6
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:8
ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁ፤ አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ፤ እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ፤
Istraži ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:8
7
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:21
እያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ።
Istraži ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:21
8
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:22
ሚስቶች ሆይ! ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤
Istraži ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:22
9
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:33
ሆኖም ከእናንተ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፤ ሚስትም ባልዋን ታክብር።
Istraži ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:33
10
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:31
“ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።”
Istraži ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:31
11
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:11
ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፤ ይልቁን ግለጡት፤
Istraži ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:11
Početna
Biblija
Planovi
Filmići