1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:17
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል!
Usporedi
Istraži 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:17
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:21
እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንድንሆን ስለ እኛ ኃጢአት የሌለበትን እርሱን ኃጢአት አደረገው።
Istraži 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:21
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:7
የምንኖረው በእምነት እንጂ በማየት አይደለም።
Istraži 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:7
4
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:18-19
ይህ ሁሉ የሆነው፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን፥ የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን ከእግዚአብሔር ነው፤ ይህ እግዚአብሔር የሰዎችን በደል ሳይቆጥርባቸው በክርስቶስ ዓለምን ከራሱ ጋር አስታርቋል፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኑሯል።
Istraži 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:18-19
5
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:20
ስለዚህ እግዚአብሔር ጥሪውን የሚያቀርበው በእኛ በኩል በመሆኑ፥ እኛ ለክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ስለ ክርስቶስ ሆነን “ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ” ብለን እንለምናለን።
Istraži 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:20
6
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:15-16
በሕይወትም ያሉት፥ ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ፥ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ እርሱ ስለ ሁሉ ሞተ። ስለዚህ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሰብአዊ አመለካከት እንደምናየው አድርገን አንመለክትም፤ ክርስቶስንም በዚህ መልክ ተመልክተነው የነበርን ብንሆን እንኳን፥ ከእንግዲህ ወዲህ ግን በዚህ መልክ አይደለም የምናውቀው።
Istraži 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:15-16
7
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:14
አንዱ ስለ ሁሉ እንደ ሞተ እርግጠኞች በመሆናችን፥ የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናል፤ ይህ በመሆኑም ሁሉ ሞተዋል።
Istraži 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:14
Početna
Biblija
Planovi
Filmići