40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርनमूना

የኢየሱስ ሥልጣን
ሉቃስ 20:1-26
- ኢየሱስ ሥልጣኑን የሚገልጠው እንዴት ነበር?
- ኢየሱስ የመጨረሻውን ቀናት ለመግለጥ ታሪኮችን ይናገር የነበረው ለምንድን ነው?
- በህይወቴ ውስጥ ለኢየሱስ ምን አይነት ሥልጣን ነው የሰጠሁት?
- ከእራሴ ለእርሱ ያላስገዛሁት ነገሬ ምንድን ነው?
पवित्र शास्त्र
इस योजना के बारें में

ኢየሱስ ዋጋ የሚሰጠውና የሚከፍለው ነገር ምንድን ነው? ኢየሱስ እኔን እየተናገረኝ ያለው ምንድን ነው?
More