40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርनमूना

ተዓምራዊው መወለድ
ሉቃስ 1:3 - 2:18
- ድንግል ማርያም እንዴት ነው የምንከተላት ምሳሌ የምትሆነው?
- እረኞቹ እንዴት ነበር ምላሽ የሰጡት?
- የእግአብሔርን ቃል ስሰማ ምላሽ የምሰጠው እንዴት ነው?
पवित्र शास्त्र
इस योजना के बारें में

ኢየሱስ ዋጋ የሚሰጠውና የሚከፍለው ነገር ምንድን ነው? ኢየሱስ እኔን እየተናገረኝ ያለው ምንድን ነው?
More