40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርדוגמה

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

יום 16 מתוך 40

የመሬት ምሣሌዎች

ሉቃስ 8:4-15

  1. ዛሬ የእኔ ልብ የትኛው መሬት ነው?  
  2. እኔ እርሱ የሚፈልገውን መሬት እንዳልሆን የሚከለክለኝ ነገር ምንድን  ነው?  
  3. ቀጣይነት ባለው ሁኔታ ፍሬ ማፍራት እችል ዘንድ ምን ማድረግ ይገባኛል?  

כתבי הקודש

על התכנית הזו

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

ኢየሱስ ዋጋ የሚሰጠውና የሚከፍለው ነገር ምንድን ነው? ኢየሱስ እኔን እየተናገረኝ ያለው ምንድን ነው?

More