1
የሉቃስ ወንጌል 21:36
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እንግዲህ ሊመጣ ካለው ከዚህ ሁሉ ለማምለጥ፥ በሰው ልጅም ፊት ለመቆም እንድትችሉ እየጸለያችሁ ሁልጊዜ ትጉ።”
Vertaa
Tutki የሉቃስ ወንጌል 21:36
2
የሉቃስ ወንጌል 21:34
“ነገር ግን ልባችሁ በመጠጥ ብዛትና በስካር፥ ስለ ኑሮም ማሰብ እንዳይዝል፥ ያ ቀንም በድንገት እንዳይመጣባችሁ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፤
Tutki የሉቃስ ወንጌል 21:34
3
የሉቃስ ወንጌል 21:19
በመታገሣችሁም ነፍሳችሁን ታተርፋላችሁ።
Tutki የሉቃስ ወንጌል 21:19
4
የሉቃስ ወንጌል 21:15
ተቃዋሚዎቻችሁ በሙሉ ሊቃወሙትና ሊከራከሩት የማይችሉትን አፍና ጥበብ እሰጣችኋለሁና።
Tutki የሉቃስ ወንጌል 21:15
5
የሉቃስ ወንጌል 21:33
ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም።
Tutki የሉቃስ ወንጌል 21:33
6
የሉቃስ ወንጌል 21:25-27
“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ላይ ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ በመረበሽ ይጨነቃሉ፤ የሰማያት ኀይላት ይናወጣሉና፥ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም ላይ የሚመጣውን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል።
Tutki የሉቃስ ወንጌል 21:25-27
7
የሉቃስ ወንጌል 21:17
በሁሉም ከስሜ የተነሣ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ።
Tutki የሉቃስ ወንጌል 21:17
8
የሉቃስ ወንጌል 21:11
ታላቅም የምድር መናወጥና በልዩ ልዩ ስፍራ ቸነፈር ራብም ይሆናል፤ የሚያስፈራም ነገር ከሰማይም ታላቅ ምልክት ይታያል።
Tutki የሉቃስ ወንጌል 21:11
9
የሉቃስ ወንጌል 21:9-10
ጦርንና ሁከትንም በሰማችሁ ጊዜ አትደንግጡ፤ ይህ አስቀድሞ ይሆን ዘንድ ግድ ነውና፤ ነገር ግን መጨረሻው ወዲያው አይሆንም።” በዚያን ጊዜ እንዲህ አላቸው “ሕዝብ በሕዝብ ላይ፥ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣል፤
Tutki የሉቃስ ወንጌል 21:9-10
10
የሉቃስ ወንጌል 21:25-26
“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ላይ ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ በመረበሽ ይጨነቃሉ፤ የሰማያት ኀይላት ይናወጣሉና፥ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም ላይ የሚመጣውን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ።
Tutki የሉቃስ ወንጌል 21:25-26
11
የሉቃስ ወንጌል 21:10
በዚያን ጊዜ እንዲህ አላቸው “ሕዝብ በሕዝብ ላይ፥ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣል፤
Tutki የሉቃስ ወንጌል 21:10
12
የሉቃስ ወንጌል 21:8
እንዲህም አለ “እንዳትሳሳቱ ተጠንቀቁ፤ ብዙዎች ‘እኔ ነኝ፤ ዘመኑም ቀርቦአል፤’ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ እነርሱን ተከትላችሁ አትሂዱ።
Tutki የሉቃስ ወንጌል 21:8
Koti
Raamattu
Suunnitelmat
Videot