1
ወደ ሮም ሰዎች 7:25
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ለሚያድነኝ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን! እንግዲህ እኔ በአእምሮዬ፥ ለእግዚአብሔር ሕግ ተገዢ ስሆን በሥጋ ባሕርዬ ለኃጢአት ሕግ ተገዢ ሆኜአለሁ።
Vertaa
Tutki ወደ ሮም ሰዎች 7:25
2
ወደ ሮም ሰዎች 7:18
በእኔ ወይም በእኔ ሥጋዊ ባሕርይ ምንም መልካም ነገር እንደሌለ ዐውቃለሁ፤ መልካም ነገርን የማድረግ ፍላጎት ቢኖረኝም እንኳ ያን መልካም ነገር ለማድረግ ችሎታ የለኝም።
Tutki ወደ ሮም ሰዎች 7:18
3
ወደ ሮም ሰዎች 7:19
ማድረግ የምፈልገውን መልካም ነገርን አላደርግም፤ ዳሩ ግን የማልፈልገውን ክፉ ነገር አደርጋለሁ።
Tutki ወደ ሮም ሰዎች 7:19
4
ወደ ሮም ሰዎች 7:20
ማድረግ የማልፈልገውን ክፉ ነገር የማደርግ ከሆንኩ ይህን የሚያደርገው በእኔ ውስጥ ያለው ኃጢአት ነው እንጂ እኔ አይደለሁም ማለት ነው።
Tutki ወደ ሮም ሰዎች 7:20
5
ወደ ሮም ሰዎች 7:21-22
ስለዚህ ሕግ በሥራ ላይ ውሎ አያለሁ፤ መልካም ነገርን ማድረግ ስፈልግ ክፉ ነገርን ለማድረግ እገደዳለሁ። ውስጣዊ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል።
Tutki ወደ ሮም ሰዎች 7:21-22
6
ወደ ሮም ሰዎች 7:16
እንግዲህ እኔ የማደርገው የማልፈልገውን ነገር ከሆነ ሕግ መልካም እንደ ሆነ እመሰክራለሁ።
Tutki ወደ ሮም ሰዎች 7:16
Koti
Raamattu
Suunnitelmat
Videot