1
የሉቃስ ወንጌል 19:10
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
የሰው ልጅ የመጣው የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን ነው።”
Vertaa
Tutki የሉቃስ ወንጌል 19:10
2
የሉቃስ ወንጌል 19:38
እንዲህ ይሉም ነበር፤ “በጌታ ስም የሚመጣ ንጉሥ የተባረከ ነው! ሰላም በሰማይ፥ ክብርም ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን!”
Tutki የሉቃስ ወንጌል 19:38
3
የሉቃስ ወንጌል 19:9
ኢየሱስም እንዲህ አለ፦ “ይህ ሰው ደግሞ የአብርሃም ዘር ነውና ዛሬ መዳን ለዚህ ቤት ሆኖአል፤
Tutki የሉቃስ ወንጌል 19:9
4
የሉቃስ ወንጌል 19:5-6
ኢየሱስም ወደዚያ ስፍራ በደረሰ ጊዜ ቀና ብሎ ተመለከተና ዘኬዎስን፥ “ዘኬዎስ ሆይ! ዛሬ በአንተ ቤት መዋል ይገባኛልና ፈጥነህ ከዛፉ ውረድ” አለው። ዘኬዎስም ቶሎ ብሎ ወረደና፥ በደስታ ኢየሱስን በቤቱ ተቀበለው።
Tutki የሉቃስ ወንጌል 19:5-6
5
የሉቃስ ወንጌል 19:8
ዘኬዎስ ግን ቆሞ ጌታ ኢየሱስን እንዲህ አለው፦ “ጌታ ሆይ! እነሆ፥ ካለኝ ሀብት ሁሉ እኩሌታውን ለድኾች እሰጣለሁ፤ በማታለል ከሰው ላይ የወሰድኩትም ገንዘብ ቢኖር፥ አራት እጥፍ አድርጌ እመልሳለሁ።”
Tutki የሉቃስ ወንጌል 19:8
6
የሉቃስ ወንጌል 19:39-40
በሕዝቡ መካከል የነበሩት አንዳንድ ፈሪሳውያን ግን ኢየሱስን “መምህር ሆይ! ደቀ መዛሙርትህን ዝም አሰኛቸው!” አሉት። ኢየሱስም “እነርሱ እንኳ ዝም ቢሉ ድንጋዮች ይጮኻሉ እላችኋለሁ” ሲል መለሰላቸው።
Tutki የሉቃስ ወንጌል 19:39-40
Koti
Raamattu
Suunnitelmat
Videot