1
ወደ ሮም ሰዎች 11:36
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።
Compare
Avasta ወደ ሮም ሰዎች 11:36
2
ወደ ሮም ሰዎች 11:33
የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው፤ ፍርዱ እንዴት የማይመረመር ነው፥ ለመንገዱም ፍለጋ የለውም።
Avasta ወደ ሮም ሰዎች 11:33
3
ወደ ሮም ሰዎች 11:34
የጌታን ልብ ያወቀው ማን ነው?
Avasta ወደ ሮም ሰዎች 11:34
4
ወደ ሮም ሰዎች 11:5-6
እንደዚሁም በአሁን ዘመን ደግሞ በጸጋ የተመረጡ ቅሬታዎች አሉ። በጸጋ ከሆነ ግን ከሥራ መሆኑ ቀርቶአል፤ ጸጋ ያለዚያ ጸጋ መሆኑ ቀርቶአል።
Avasta ወደ ሮም ሰዎች 11:5-6
5
ወደ ሮም ሰዎች 11:17-18
ነገር ግን ከቅርንጫፎች አንዳንዱ ቢሰበሩ አንተም የበረሀ ወይራ የሆንህ በመካከላቸው ገብተህ ከእነርሱ ጋር የወይራ ዘይት ከሚወጣው ሥር ተካፋይ ከሆንህ፥ በቅርንጫፎች ላይ አትመካ፤ ብትመካባቸው ግን ሥሩ አንተን ይሸከምሃል እንጂ ሥሩን የምትሸከም አንተ አይደለህም።
Avasta ወደ ሮም ሰዎች 11:17-18
Home
Bible
Plans
Videod