1
ወደ ሮም ሰዎች 10:9
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
Compare
Avasta ወደ ሮም ሰዎች 10:9
2
ወደ ሮም ሰዎች 10:10
ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
Avasta ወደ ሮም ሰዎች 10:10
3
ወደ ሮም ሰዎች 10:17
እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።
Avasta ወደ ሮም ሰዎች 10:17
4
ወደ ሮም ሰዎች 10:11-13
መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
Avasta ወደ ሮም ሰዎች 10:11-13
5
ወደ ሮም ሰዎች 10:15
መልካሙን የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው ተብሎ እንደ ተጻፈ ካልተላኩ እንዴት ይሰብካሉ?
Avasta ወደ ሮም ሰዎች 10:15
6
ወደ ሮም ሰዎች 10:14
እንግዲህ ያላመኑበትን እንዴት አድርገው ይጠሩታል? ባልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ?
Avasta ወደ ሮም ሰዎች 10:14
7
ወደ ሮም ሰዎች 10:4
የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።
Avasta ወደ ሮም ሰዎች 10:4
Home
Bible
Plans
Videod