Logo de YouVersion
Icono de búsqueda

የማቴዎስ ወንጌል 18:2-3

የማቴዎስ ወንጌል 18:2-3 አማ05

ኢየሱስም አንድ ሕፃን ጠርቶ በመካከላቸው አቆመ፤ እንዲህም አለ፦ “በእውነት እላችኋለሁ፦ ካልተለወጣችሁና እንደ ሕፃናት ካልሆናችሁ ከቶ ወደ መንግሥተ ሰማይ አትገቡም።