Logo de YouVersion
Icono de búsqueda

የሉቃስ ወንጌል 4:9-12

የሉቃስ ወንጌል 4:9-12 አማ05

ከዚያም በኋላ ዲያብሎስ ኢየሱስን ወደ ኢየሩሳሌም ወሰደው፤ በቤተ መቅደሱም ጣራ ጫፍ ላይ እንዲቆም አድርጎ፥ እንዲህ አለው፦ “አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንክ፥ እስቲ ከዚህ ወደታች ዘለህ ውረድ፤ ‘አንተን እንዲጠብቁህ እግዚአብሔር መላእክቱን ያዛል፤ እግርህም በድንጋይ እንዳይሰናከል፥ በእጃቸው ደግፈው ይይዙሃል፥’ ተብሎ ተጽፎአልና፤” አለው። ኢየሱስም፦ “ ‘ጌታ አምላክህን አትፈታተነው፥’ ተብሎ ተጽፎአል፤” ሲል መለሰለት።

Planes de lectura y devocionales gratis relacionados con የሉቃስ ወንጌል 4:9-12