1
ትንቢተ ዘካርያስ 7:9
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ተናግሮአል፦ እውነተኛውን ፍርድ ፍረዱ፥ ቸርነትንና ምሕረትን ሁላችሁ ለወንድሞቻችሁ አድርጉ፥ መበለቲቱንና ደሀ አደጉን፥
Comparar
Explorar ትንቢተ ዘካርያስ 7:9
2
ትንቢተ ዘካርያስ 7:10
መጻተኛውንና ችግረኛውን አትበድሉ፥ ከእናንተም ማንም በወንድሙ ላይ ክፉውን ነገር በልቡ አያስብ።
Explorar ትንቢተ ዘካርያስ 7:10
Inicio
Biblia
Planes
Vídeos