1
የማቴዎስ ወንጌል 22:37-39
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ። ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርስዋም፦ ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ የምትለው ናት።
Comparar
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 22:37-39
2
የማቴዎስ ወንጌል 22:40
በእነዚህ በሁለቱ ትእዛዛት ሕጉም ሁሉ ነቢያትም ተሰቅለዋል።
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 22:40
3
የማቴዎስ ወንጌል 22:14
የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና።
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 22:14
4
የማቴዎስ ወንጌል 22:30
በትንሣኤስ እንደ እግዚአብሔር መላእክት በሰማይ ይሆናሉ እንጂ አያገቡም አይጋቡምም።
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 22:30
5
የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21
የግብሩን ብር አሳዩኝ አለ። እነርሱም ዲናር አመጡለት። እርሱም፦ ይህች መልክ ጽሕፈቲቱስ የማን ናት? አላቸው። የቄሣር ነው አሉት። በዚያን ጊዜ፦ እንኪያስ የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር አስረክቡ አላቸው።
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21
Inicio
Biblia
Planes
Vídeos