1
ኦሪት ዘጸአት 20:2-3
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
Comparar
Explorar ኦሪት ዘጸአት 20:2-3
2
ኦሪት ዘጸአት 20:4-5
በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢያት በልጆች ላይ የማመጣ ለሚወድዱኝ፥
Explorar ኦሪት ዘጸአት 20:4-5
3
ኦሪት ዘጸአት 20:12
አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም።
Explorar ኦሪት ዘጸአት 20:12
4
ኦሪት ዘጸአት 20:8
የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ።
Explorar ኦሪት ዘጸአት 20:8
5
ኦሪት ዘጸአት 20:7
የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
Explorar ኦሪት ዘጸአት 20:7
6
ኦሪት ዘጸአት 20:9-10
ስድስት ቀን ሥራ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር ለአምላክህ ሰንበት ነው፤ አንተ፥ ወንድ ልጅህም፥ ሴት ልጅህም፥ ሎሌህም፥ ገረድህም፥ ከብትህም፥ በደጆችህም ውስጥ ያለ እንግዳ በእርሱ ምንም ሥራ አትሥሩ፤
Explorar ኦሪት ዘጸአት 20:9-10
7
ኦሪት ዘጸአት 20:17
የባልንጀራህን ቤት አትመኝ፤ የባልንጀራህን ሚስት ሎሌውንም ገረዱንም በሬውንም አህያውንም ከባልንጀራህ ገንዘብ ሁሉ ማናቸውንም አትመኝ።
Explorar ኦሪት ዘጸአት 20:17
8
ኦሪት ዘጸአት 20:16
በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር።
Explorar ኦሪት ዘጸአት 20:16
9
ኦሪት ዘጸአት 20:14
አታመንዝር።
Explorar ኦሪት ዘጸአት 20:14
10
ኦሪት ዘጸአት 20:13
አትግደል።
Explorar ኦሪት ዘጸአት 20:13
11
ኦሪት ዘጸአት 20:15
አትስረቅ።
Explorar ኦሪት ዘጸአት 20:15
Inicio
Biblia
Planes
Vídeos